About:

ECADF Ethiopian News

Ecadforum.com`s Uploads

 • መልዕክተ ቹቸ
  መልዕክተ ቹቸ መልዕክተ ቹቸቤ ክፍል ሁለት ቁጥር አሥራ አራት ብዙ ቁም ነገሮችን አካቶ ቀርቦአል። አዝናኝነቱ እንደተጠበቀ ነው፣ አስተማሪነቱም እንደዚያው ብዙ ጥልቅ ቁምነገሮችን የያዘ ነው። የትግራይ አፍራሽ ኃይል በዘርና በሀይማኖት ለመከፋፈልና ለማጫረስ እናም ገላጋይ ለመሆን ያደረገው ሙከራ ይበልጥ የሚያፋቅር፣ የሚያስተሳስብና ይህ ከፋፋይ ኃይል መንገድ የሳተ አምባገነን ሳይሆን ከመነሻው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነቱን አምርሮ የሚጠላ ጠላት መሆኑን ሕዝብ በሚገባ እየተረዳው እንዲመጣ አመቻችቷል። ቢሆንም አደገኛውንና ቤተሰብን፣ የስራ ባልደረባን፣ ዘመድ ወዳጅን ሁሉ በጥርጣሬ መነጽር ውስጥ በመክተት ፈሪ፣ ሽባና ተስፋ የቆረጠ ሕዝብ እንዲኖር እየተደረገ ነው። አንድ ለአምስት በበርካታ መጥፎ ተብለው በተፈረጁ ስርዐቶች ውስጥ አምባ ገነኖች የተጠቀሙበት ማፈኛ መንገድ ነው። በዚህ ስለላ ምክንያት ብዙ ሰዎች እንደወጡ ቀርተዋል። የሚያሳዝነው አስገዳዮቹ የቅርብ ጓደኞች የቤተሰብ አባላት ጉዳቱን ባለማወቅ በሰጡት መረጃ ምክንያት ነው። ብዙዎች ሰካራምና ወፈፌ እንዲሆኑ የተገደዱትም ተናግረው የማይናገሩት አዝነው ያማያባሩት ፀፀት በውስጣቸው ስለሚኖር ነው። አምባ ገነኖችም ይህንኑ እንደ ማስፈራርያ መልሰው እየተጠቀሙበት ገዝተው ለመኖር ይመቻቸዋል። አንድ ለአምስት ሳይሆን አንድ ለአራት ቢባል ጥሩ ይፈታዋል። ምክንያቱም አንድ ሰው አራት ሰዎችን የሚሰልልበት ሳይሆን አራት ሰዎች በአንድና በተመሳሳይ ጊዜ አንድን ሰው የሚሰልሉበት የአፈና መሳርያ መሆኑን እንመለከታለን። ፍቅራችንን እንዳንነጠቅ ሳቃችንን እንዳንቀማ ደግሞ በጣም እንስቃለን። መልካም ጊዜ።
  ecadforum.... 01:02:55 1.03 K 2 Downloads 0 Comments
 • ethiopians sandiago Ethiopians in San Diago protested against TPLF Money collection.
  ecadforum.... 00:23:28 627 1 Downloads 0 Comments
 • Melkete chuchebe Episod 2 No13
  Melkete chuchebe Episod 2 No13 Melekte Chuchebe Episode 2 No. 13
  ecadforum.... 01:04:01 1.21 K 2 Downloads 0 Comments
 • Melekte Chuchebe Episode 2-11
  Melekte Chuchebe Episode 2-11 መልዕክተ ቹቸቤ ቁጥር አሥራ አንድ ሚኒሊክና ጣይቱ፣ መለስና አዜብ ገነትና ገሀነሞች ዛሬ መልዕክተ ቹቸቤ ክፍል ሁለት ቁጥር አሥራ አንድ ላይ ነን። ብለዋል። ታድያ እኛም የናንተን ደህነነት በምታውሱን ጆሮና በምትሰጡን አበባ እየመዘንን ሰላምታችንን እናቀርባለን። የአድዋ ድል አያቶቻችን በነጮች ላይ የተቀዳጁት ድል ብቻ ሳይሆን በእብሪተኞች ላይ፣ በወራሪዎች ላይ፣ በከፋፋዮች ላይ፣ በአስጎንባሾች ላይም የተገኘ የአለም መከረኞችም ድል ነው። ዓድዋን ስናስብ አስጎንባሹ አገር በቀል ይሁን ድንበር ዘለል ሳንል በደል ሊያስቆጣንና ለነፃነት ትግል ሊያነሳሳን ይገባል። በተለይ በይፋ፣ ያለሀፍረት በሙሉ ዕብሪት የትግራይ ልጆች የማይገዙዋት ኢትዮጵያ ትፈርሳለች! ይህንን መቀበል የእያንዳንድሽ ግዴታ ነው ተብሎ በተነገረበት የባርነት ወቅት የትናንቱን የአድዋ ድል ስናከብር የዛሬው ጥቃታችን ደግሞ ህመሙ በደንብ ሊሰማን ይገባል.................... ………አፍሪካውያን የማይሰለጥኑ፣ የማይሻሻሉ አናሳ ዘር መሆናቸውን እንደ እውነት
  ecadforum.... 00:50:44 1.77 K 5 Downloads 1 Comments
 • መልዕክተ ቹ
  መልዕክተ ቹ በመላው አለም የተበታተኑ ግን በአላማ አንድ የሆኑ ኢትዮጵያያውያን በያሉበት ሁሉ ይተጋሉ። ከኒህ ኢትዮጵያውያን መካከልም የ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች መወያያ መድረክ ታዳሚዎች በየሀገራቱ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው። ያንን በተመለከተ ትንሽ ብለናል። የቅራኔ አፈታታችን ማሸነፍ ወይም መሸነፍ እየበዛበት በቀላሉ ሊፈቱ የሚችሉ ጉዳዮች እየከረሩ አጥፊና ጠፊ እያረጉን ነው። ይህ በፖለቲካም በማህበራዊም ሆነ ሀይማኖታዊ ተቋማት ሁሉ እየተንጸባረቀ ነው። በዚህ ጉዳይም ለውይይት መንደርደርያ ያህል ምሳሌዎች ቀርበዋል። የትግራይ ተገንጣይ ድርጅት መሪዎች አባሎችና ደጋፊዎቻቸው በስህተት ላይ ስህተት በጥፋት ላይ ጥፋት እያከሉበት በመጨረሻ የግራዚያኒ ትቆርቋሪ ሆነው ኢትዮጵያውያንን በጅምላ ማሰራቸው እጅግ አሳሳቢና አነጋጋሪ ጉዳይ እንደሆነ ተዘክሮአል ስነ ግጥም ቀርቦአል። የመሰብሰብ ነፃነትን የመወያየት ነፃነት የተሟጠጠበት ሀገር መሆኑንም በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የደረሰውን በደል እንደምሳሌ አቅርበናል። ለማፈን በሞከሩ ቁጥር ጫካ እያሉ ሲጥፉት እንደነበረው ቁምጣ አፈናውን ከአንዱ ሲሰፉት ከሌላው ሲቀደድ አሁን ክፋታቸው ሁሉ እርቃኑን እየወጣባቸው ሄደዋል። ይህ እርቃኑን የወጣ ጭፍጨፋና ሀገር ማፍረስ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን የበለጠ አንድ እያደረገ የሚመጣ በመሆኑ ተስፋ የሚሰጥ እንጂ ተስፋ የሚያስቆርጥ ያለመሆኑን በመግለጽ የሚያበቃ ፕሮግራም ነው።
  ecadforum.... 01:03:55 1.95 K 4 Downloads 0 Comments
 • Interview With Abe Tokichaw
  Interview With Abe Tokichaw Interview with Abe Tokichaw March 24,2013(ECADF) )
  ecadforum.... 01:23:23 2.23 K 8 Downloads 2 Comments
 • Interview With Sadik Ahemed
  Interview With Sadik Ahemed Interview with journalist Sadik Ahmed 24 Feb 2012
  ecadforum.... 02:37:34 938 2 Downloads 0 Comments
 • Adwa poem by Yemechereshaw
  Adwa poem by Yemechereshaw Adwa was a major anti-colonialist battle fought by all Ethiopians, under the skilful leadership of Emperor Menelik and Empress Taitu. This victory resonated well beyond the Ethiopian and indeed the African border. It represented the clash between colonialism and liberation on a world-scale.
  ecadforum.... 00:04:39 1.65 K 0 Downloads 0 Comments
ecadforum.com
 • ecadforum.com
 • profile viewed 2933 times
 • message share profile
X